Welcome to AATVETB College
Announcement ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

25th May, 2026

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

ግንቦት 17/2018 ዓ.ም

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ እና ከ14ቱ ኮሌጅጆች የተውጣጡ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በዛሬው እለት ገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል።

የጉብኝቱ ዋና ዓላማ በኢንዱስትሪ ፓርኩ ያሉ የሥራ ሂደቶችን፣ የሠራተኛ ክህሎት ፍላጎቶችን እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን በተግባር መመልከት ነበር። ቡድኑ የፓርኩን የምርት መስመሮች፣ የጥራት ቁጥጥር ሥርዓቶችን እንዲሁም የሠራተኞችን የሥራ ሁኔታ በቅርበት ተመልክተዋል።

.

Copyright © All rights reserved.