Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
College
News
Office Head Message
More
Registration Guideline
User Manual
CoC Result
Login
College
አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ምድረ-ግቢውን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ በውስጥ አቅም የውስጥ ለውስጥ መንገድ የመገንባት እና ሌሎች የእድሳት ተግባራትን በማከናወን ላይ እንደሚገኝ ገለፀ።

22nd March, 2025
አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ምድረ-ግቢውን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ በውስጥ አቅም የውስጥ ለውስጥ መንገድ የመገንባት እና ሌሎች የእድሳት ተግባራትን በማከናወን ላይ እንደሚገኝ ገለፀ።
መጋቢት 11/2017 ዓ.ም
በአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ የውስጥ ለውስጥ የእግረኛ መንገድ የቴራዞን ንጣፍ ተግባር በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ ፕሮጀክቱን በመስራት ላይ የሚገኙ አሰልጣኞች ከፍተኛ ርብርብ በማድረግ ላይ ይገኛሉ ።
ከውስጥ
ለውስጥ የእግረኛ መንገድ ግንባታ በተጨማሪ የመዝናኛ ክበባት የጥገና ሰራ እየተከናወነ መሆኑ ከኮሌጁ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
.