Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
College
News
Office Head Message
More
Registration Guideline
User Manual
CoC Result
Login
College
የአዲስ አበባ ከተማ ሱፐርቪዥን ቡድን በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በስራ እድል ፈጠራ እና በከተማ ግብርና ዘርፍ በተሰሩ ተግባራት ዙሪያ ምልከታ ማድረግ ጀመረ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ሱፐርቪዥን ቡድን በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በስራ እድል ፈጠራ እና በከተማ ግብርና ዘርፍ በተሰሩ ተግባራት ዙሪያ ምልከታ ማድረግ ጀመረ፡፡
22nd March, 2025
የአዲስ አበባ ከተማ ሱፐርቪዥን ቡድን በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በስራ እድል ፈጠራ እና በከተማ ግብርና ዘርፍ በተሰሩ ተግባራት ዙሪያ ምልከታ ማድረግ ጀመረ፡፡
መጋቢት 12-2017 ዓ/ም
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በስራ እድል ፈጠራ እና በከተማ ግብርና ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ተግባራትን በአካል ተገኝተው ምልከታ ለማድረግ የአዲስ አበባ ከተማ ሱፐርቪዥን ቡድን የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ አይዳ አወል፣ የብልፅግና ፓርቱ አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሙስጠፋ ቱኩ እንዲሁም የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ም/ዋና ሥራ አስፈፃሚና የሥራ ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰላማዊት ከበደ በተገኙበት በአካል ተገኝተው የምልከታ ሱፐርቪዥን አካሄድን የጋራ አድርገዋል::
በጋራ
ውይይቱ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ አይዳ አወል በተሰሩ ስራዎች ዙሪያ ምልከታ መካሄዱ ክፍተቶችን ለማረም ጥንካሬዎችን ደግሞ ለማስቀጠል ተገቢና አስፈላጊ ነገር በመሆኑ የተሳካ ቆይታ ይኖረናል የሚል ተስፋ አለኝ ሲሉ ተናግረዋል፡፡
የሱፐርቪዥን ቡድኑ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ም/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሰላማዊት ከበደ እና ሥራና ክህሎት ጽ/ቤት ም/ኃላፊ አቶ መለሰ ገ/ማርያም የጽ/ቤቱን ዋና ተግባራትን ገለፃ ካደረጉ በኋላ የሱፐርቪዥን ምልከታውን ጀመረዋል።
.