Welcome to
Announcement የባለ ጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ በቢሮው በሚገኙ የተለያዩ ዘርፎችና ዳይሬክተሮች የተሳለጠ አገልግሎት እየተሰጠ ነው።

የባለ ጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ በቢሮው በሚገኙ የተለያዩ ዘርፎችና ዳይሬክተሮች የተሳለጠ አገልግሎት እየተሰጠ ነው።

16th August, 2025

የባለ ጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ በቢሮው በሚገኙ የተለያዩ ዘርፎችና ዳይሬክተሮች የተሳለጠ አገልግሎት እየተሰጠ ነው።
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የባለጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ በቢሮው አገልግሎት ፈልገው ለሚመጡ የውስጥና የውጭ ተገልጋዮች የተሳለጠ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
የባለ ጉዳይ ቀንን አስመልክቶ የቢሮው አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርዳይዜሽን ክትትል ድጋፍ ምዘና ኦዲት ዳይሬክቶሬት ከኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ጋር በጋራ በመሆን በቢሮው በሚገኙ ዘርፎች ፤ዳይሬክቶሬቶች፤ቡድኖች እንዲሁም ባለሙያዎች እየሰጡት ያለውን አገልግሎት ቅኝት አድርገዋል፡፡
በቢሮው በተደረገው አገልግሎት አሰጣጥ ቅኝት አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ የውስጥና የውጭ ተገልጋዮች የጉዳዮቻቸውን ፍሰት ተከትለው እየተስተናገዱ መሆኑን ተረጋግጧል፡፡

‹‹ከፍታን ማጽናት፤ነገን ማላቅ›
.

Copyright © All rights reserved.